
Responding to the WHA 76.2 Call: Improving Access to Integrated
Emergency, Critical and Operative Care (ECO) in Ethiopia
through State-of-the-Art Innovations in Digital Technology

አምቡላንስን ከታካሚዎች ጋር የሚያገናኘው "HEARTS" መተግበሪያ፡
መተግበሪያው በክፍያ እና በነጻ አምቡላንስ የሚያቀርቡ ተቋማትን በዉስጡ አካቷል።

የአምቡላንስ አገልግሎት ስምሪትን በአፕሊኬሽን የተደገፈ ለማድረግ የሚያስችል ጥናት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ።
አፕሊኬሽኑ አምቡላንስ አገልግሎት ፈላጊዎች ስምሪቱን በሞባይላቸው በቀጥታ መከታተል የሚችሉበትና የሆስፒታሎችን የቅበላ መረጃ ለጥሪ ማዕከል የሚያሳወቅ እንደዚሁም የስምሪት ሰዓትን (Response time) በመቀነስ ተደራሽነትን እንደሚጨምር ተመላክቷል ፡፡